Gf አለቺኝ ከተዋወቅን 1ዓመት ተኩል ነው... After 10 months እንጋባለን ብዬ እያሰብን ነው... ግን እኔ ፈራው... Cuz my salary is 5000 ብቻ and yesuwam እንደዛው ..መኖር እንቺላለን በዚህ finance.... ካልሆነ ሌላ techemari ስራ መስራት ካለብኝ lasibibet ብዬ ነው... ፕሊስ give me advice 🙏
Aug 05, 2021ተጨማሪ ስራ ካገኘህ ለመስራት ሞክር ግን ሁሌ የትዳር መሰረቱ ብር ነው ብለህ አታስብ ቤት የሚቆመው በፍቅር በመተሳሰብ እና በመከባበር ነው ሰርታችሁ አብራችሁ ታድጋላችሁ
Aug 06, 2021