#health
ሰዎች የኔ ጥያቀቄ ምን መሰላቹ ~ 15 አመቴን ከያዝኩ ጀምሮ በጣም የሰውነት እና የእግር ላብ እያስቸገረኝ ነው መጀመሪያ አካባቢ ለመምህሬ ሳማክረው የሆርሞን ለውጥ ላይ ስለሆንክ ነው ብሎኝ ነበር ከሰው ጋር መቀላቀል አልቻልኩም እባካቹ መፍትሔውን ብትነግሩኝ በተለይ የእግር ላብ እባካችሁ እርዱኝ 🙏
Aug 05, 20213 engagements
ሰዎች የኔ ጥያቀቄ ምን መሰላቹ ~ 15 አመቴን ከያዝኩ ጀምሮ በጣም የሰውነት እና የእግር ላብ እያስቸገረኝ ነው መጀመሪያ አካባቢ ለመምህሬ ሳማክረው የሆርሞን ለውጥ ላይ ስለሆንክ ነው ብሎኝ ነበር ከሰው ጋር መቀላቀል አልቻልኩም እባካቹ መፍትሔውን ብትነግሩኝ በተለይ የእግር ላብ እባካችሁ እርዱኝ 🙏
Aug 05, 2021አባት ለእግሩ እኔንጃ ግን ለብብት ላብ pharmacy ሄደህ dove የብብት ብትላቸው ይሰጡሃል ። ታጥበህ በንፁህ ፎጣ አድርቀህ ተቀባው ለ48 hour ይቆያል even ምንም ላብ አያልብህም ቢያልብህም መጥፎ ጠረን አይወጣህም።
Aug 05, 2021