ፍቅረኛየ በቅርቡ ትመረቃለች ኦርቶዶክሳዊ ስጦታ ምን ልስጣት ብየ ብዙ አሰብኩና የእናንተን ምክር ፈለኩ። ከመፅሀፍ እና ከስዕል አድህኖ ውጪ የምታስቡትን ንገሩኝ🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Aug 05, 2021"ኦርቶዶክሳዊ ስጦታ"....በጣም ደስ የሚል ቃል🙏😇 Ye betekrestiyan (gedam) gubegnt ticket geza na setat,kechalk abrachu hidu!bereket tagegnalachu
Aug 05, 2021