እረ አዲስ ነገር መጀመር ሲበዛ እፈራለው ስራም ይሁን relationship ብቻ ሁሉንም ነገር ስንፍናም እለብኝ ቶሎ ተስፋቆርጣለው እና የወደፊት ሂወቴ ትልቅ ተጽእኖ ይኖረዋል እና ምን አባቴ ላድርግ በእግዜር እርዱኝኝ ተጨንቂያለው
Aug 05, 20211. አዲስ ነገር መፍራት የሁሉም ሰዉ ባህሪይ ነዉ ብለህ/ሽ እመን/ኚ 2. አዲስ ነገር በመጀመርህ/ሽ የምታጣዉ/ጪዉ ነገር እንደማይኖር ማመን 3. አዲስ ነገር ስትጀምር/ሪ ከፍ ያለ ግምት እና ተስፋ አለማድረግ
Aug 05, 2021