e wegenoch girl freinde engaba eyalechign ene demo 23yr negn demoze 3500 nw bezi salary yitasebal weys endet nw??
Aug 05, 2021አንተ 23 ከሆንክ እሷ ገና ትምህርት እንኳን አልጨረሰችም እኮ አይደል 🤔 ምንድነው ሩጫው እንደዚህ የት ለመድረስ ነው (ኦሎምፒኩ እንደሆነ ሊያልቅ 3 ቀን ነው የቀረው) 😅 ረጋ ሰከን በሉ
Aug 05, 2021