And mafekrat lj alech ena huletachnm enwadedalen gn chgru esua Protestant ene demo Orthodox negn lelagnaw demo ke 2 amet buhala wede wchi slemthed ahun break up madreg alebn bla new mtasbew ene demo alfelgm eshi ene mn larg
Aug 04, 2021ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ኧረ በምን ቋንቋ ቢነገራችሁ ነው ምትሰሙት??? እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በእምነት ከሚለዩ ሰዎች ጋር ትዳር መመስረት በጣም ከባድ ኃጢአት ነው። ከአሕዛብ ጋር አንድ አትሁኑኑኑ!!! ጆሮ ያለው ይስማ! ምነው ኦርቶዶክሳዊት ሴት ጠፍቶ ነው? ስንት አሉኮ ለሀገራቸውና ለሃይማኖታቸው ጀግና የሆኑ ኢትዮጵያዊቶች። ስለዚህ ወንድም ምርጫው የራስህ ነው።
Aug 05, 2021