Selm ande teyaka lemtyak naber Fikrn betegebar maglis mn malt naw anden saw endamnwadaw bemn margagte encelaln
Aug 04, 2021በመረዳት አሁን ለምሳሌ እ ኔ እኮ እሳሳልሻለው እያለ ቢላ ሲቆርጣት ፀጥ የሚል ከሆነ ቆረጠሽ እንዴ አይዞሽ ብቻ ብሏት የሚሄድ ከሆነ የሱ መሳሳት እስከ አፍ ብቻ ነው ፡ ስለዚህ ያሰው መሣሣቱን በአፉ ሳያወራ ቢላው በቆረጣት ሰዐት ቶሎ እጇን አጥቦ በጨርቅ ነገር ቢያስርላት ሳይነግራት አሳያት ማለት ነው ፡ so መውደድን በተግባር መግለፅ በፍቅር ግንኙነትም ከፍቅር ግንኙነትም ውጪ በጣም አስፈላጊ ነው፡ even ቤተሰቦቻችን ጋር እንኳን ፍቅራችንን ብዙ ጊዜ የማንናገር እንበዛለን(የሆነ ነገር ስንፈልግ ነው የምንነግራቸው😊) ግን Day to Day Life ላይ የምንገልፀው በማ ገዝ ምናምን አደል so እንደዛ እንደዛ እየተባለ መግለፅ ይቻላል ነው ሃሳቤ።
Aug 05, 2021