ሰላም ቤተሰብ ሳይነስ ህመም አለብኝ በፊት አቦራ ከሸተተኝ ወይም ብርድ ከሆነ አፍንጫዬን ይዘጋኝ ነበር አሁን ላይ በጣም እያሰቸገረኝ ነው ያልሞከርኩት ነገር የለም ግን ሊሻለኝ አልቻለም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ደረቴን ሁሉ እየያዘኝ ነው እና የሰማችሁት ወይም የምታቁት ባህላዊም ይሁን ዘመናዊ ህክምና ወይም መድሀኒት ካለ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ።
Aug 04, 2021Asim lihon yichilal tayew
Aug 06, 2021