ሎንግ ዲስታንስ ሪሌሽን ላይ ነኝ እናም ልጁ ሲበዛ ኮራብኝ የትም አትሄድም ብሎ ነው መሰል በፊት ቀን በቀን ሰለምናወራ እናም ልጁን ስለምወደው የባዶነት ስሜት እየተሰማኝ ተይው ምናምን እንዳትሉ ፍቅር ያዘው ሰው ላይ አትፍረዱ&plss be nice mn lareg plss help me out ??
Aug 04, 2021ድሮ ለሱ ጊዜ ለመስጠት ብለሽ የተውሻቸውን ነገሮች እንዳዲስ ጀምሪ ታዲያ እንዳትለወጪበት just ለሱ ብለሽ ምንም ነገር አታቁሚ ለምሣሌ movie ማየት ከሆነ ዕቅድሽ chat ከጀመረ movie ማየትሽን አታቁሚ ፡ i am sure እሱ እያደረገ ያለው ይሄንን ነው።
Aug 05, 2021