ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ✋ ሃይማኖታዊ መፍትሔ ንገሩኝ 😢 ሁሌሞ ቀኔ የተበላሸ እና የሚያስጠላ ነው..ወይ ራስ ሞታት ወይ በማያስጨንቀው ነገር ተጨንቄ ካላሳለፍኩት ቀን ተቆጥሮ አያቅም 🥺 ማለትሞ ሁሌም overthinkrr ነኝ በጣም የጭንቅ ሃሳብ ይበዛብኛል፣ በማያስጨንቀው አዕምሮዬን እስክስት ድረስ እጨነቃለሁ ......... አዕምሮዬን ሌላ ሰው የሚቆጣጠረው ነው የሚመስለኝ ሳልፈልግ ማሰብ የማልፉፍገውኝ ነገር ያሳስበኛል .,(ይቅርታ አድርጉልኝና ፈጣሪዬን እስከመሳደብ) 😢 በማርያም መፍትሔ ንገሩኝ 😢😢😢😢 አዕምሮዬን እየሳትኩ ነው 😢 ቀን በቀን atheist ወይም ኢአማኝ የመሆን ዕድሉ እየሰፋ ነው በፈጣሪዬ እምነቴን እያጣሁ ነው
Aug 04, 2021i am a msulim gn let me give you as a general ከፈጣሪዬ ጋር ተጣልቼ አውቃለሁ ብዙ ጊዜ አንተ ፈጣሪዬ አይደለህም ብዬ አውቃለሁ በጣም ለተራ ነገር ከዛ ህይወቴን የለወጠ ነገር መጣ ምስጋና♥️ አመሰገንኩት ያለኝን ነገር መቁጠር ጀመርኩ then i was like ምን ነበር የጎደለኝ በምን ነበር ፈጣሪዬን እያማረርኩ ነበር ያልኩት so አንቺም አንተም አመስግን, ፀልይ, bible ታሪክ ይኖራል ብዬ አስባለው like ታላላቅ ሰዎች እንዴት እንዳለፉ ምናምን ከዛ ላይ ፅናታቸውን ትግስታቸውን መውሰድ ነው በጣም ከባሰ ፀበል ነው አይደል እዛ መሞከር ያልፋል🤗
Aug 04, 2021