ሰላም am girl 20 አመቴ ነው እና ሰዎችን ቶሎ መቅረብ ልምድ የለኝም ዝምተኛና ጭምት ነኝ ከአመት በፊት የሆነ ልጅ ቀረበኝ እና ማውራት ጀመርን ከዛ ትመቺኛለሽ አብረን እንሁን አለ እኔ ላስብበት ማለት በደምብ እንተዋወቅ እንግባባ አልኩት እሱ ግን ከሁለት ሳምንት በኃላ ንገሪኝ ጊዜየን አትፍጂ ሲል አልቸኩልም ብየ እምቢ አልኩት ይኸው አሁን በቅርቡም አንዱ tg ስናወራ ቆይተን በአካል ተገናኘን ጥሩ ይመስላል ከጥቂት ጊዜ በኋላ እወድሻለሁ ምን ታስቢያለሽ አለ ጊዜ ስጠኝ ብየው i think ከወር በኋላ ቁርጡን ንገሪኝ ሲል አውቄዋለሁ ብየ ስላላሰብኩ ከእሱም ጋር ተለያየን እና ጥያቄየ የኔ ችግር ምንድን ነው?? እና ደሞ ወንዶች የጊዜ ገደብ ሰጣችሁ ነው እንዴ የፍቅር ጥያቄ የምትጠይቁት?? tnx
Aug 04, 2021"..... ፍቅር ይታገሳል .... "
Aug 04, 2021