ሰላም ብያለው ውድ ወንድሞች እና እህቶች,,,,,,አንዲት ነገር ልጠይቃቹ ነበር,,,,,ኸ,,,,ለ 4 አመት ያህል የማፈቅራት ልጅ ነበረች,,,ግን አሁን ላይ እሷ ከሌላ ሰው ጋር የፍቅር ህይወት ውስጥ ነች,,,,,ላገኛት እንደማልችል ነግራኝ ነበር,,,,እንድረሳትም እንደዛው,,,ግን አኔ ልረሳት አልቻልኩም,,,,የመጀመርያ ፍቅሬ ስለሆነች እንዴትስ ብዬ ልርሳት??,,, በዚም የተነሳ የትምህርት ውጤቴ እየቀነሰ ነው,,,,እና እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ 🙏🙏🙏🙏
Aug 04, 2021ወንድሜ ያለህ አንድ አማራጭ እሷን መርሳት ብቻ ነዉ:: ለምን የማታፈቅርህን ልጅ አፍቅረህ ትሰቃያለህ ? ሌላዉ ደሞ አንተ ወንድ ነህ ስለዚ ብዙ ሴቶች ስላሉ የምታፈቅርህን እና የምታፈቅራትን ልጅ ማግኘት አያቅትህም ምክንያቱም አንተ ወንድ ነህና!!!!
Aug 04, 2021