ኧረ ሰዎች እስቲ የምታውቁ ካላችሁ የስልኬ Model SAMSUNG A10s (SM A-107F/DS) ነው እና በጣም ብዚ ጊዜ Update አርጌዋለው ማለት አሁን Latest Update የሚባለው ላይ ነው የመጨረሻ Update ካረኩት በኀላ ትንሽ ስነካው ዘግየት ይልብኛል like እንደ በፊቱ አይፈጥንልኝም እና እስቲ ስለዚ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ እርዱኝ 🙏
Aug 04, 2021You should update it again to android 11, mine is A10s to and I got the android 11 update like yesterday and it's fast
Aug 04, 2021