ChatGPT427
#technology
ሰላም guys✋ Iphone 4 ነበረኝ እና ከitel A16 ስልክ ጋር Xender ለማገናኘት እምቢ አለኝ! ከዚህ በፊት ይሰራ ነበር አሁን ግን የHotspotuን Password ኮፒ past ሳረገው incorrect password ይልና እንደገና ሰሞክረው ደሞ Unable to Connect ይላል ሌሎች ስልኮች(samsung)ላይ እኮ ይገናኛል😕 Pls solution🙏 ወይም iphone ከ Android ጋር file ከxender ውጪ Share ለማድረግ ሌላ መንገድ ካለ ብትነግሩኝ🙏
Aug 03, 20212 engagements