ሰላም ሰዎች🙂 ዛሬ የሆነች ልጅ የነገረችኝ ልንገራቹና መፍትሄ ፈልጉልኝ/ላት/ "ችግሩ የተፈጠረው ከ3 ሳምንት በፊት ነው እና እኔ ወደ ጓደኛዬ ቤት ሄድኩ እሷ አልነበረችም ከዛ ወንድሟ ነበር(ድሮ ጠይቆኝ እምቢ ብዬዋለው) ከዛ መጫወት ጀመርን ከዛ መላፋት ከዛ ውሃ ጠጣው ከዛ የሆነውን አላስታውስም የሆነ ነገር አርጎኛል:: ውሃው ውስጥ የሆነ ነገር አርጎበት ነበር:: እና ተጨነኩ ዛሬ አቅለሽልሸኝ፡፡ግን ብዙ depression,stress እና ሌላም ህመም አለብኝ በዛ ላይ መዳኒቶች እጠቀማለው፡፡ (በሰአቱ ምንም ደም አልፈሰሰም(virgin ነኝ) እርግዝና ሊፈጠር ሚችልበት probability አለ?ካለም ከማስወረድ ውጪ ሌላ መፍትሄ? ((የወር አበባዬ በ 3 ነው ሚመጣው እና ከ3 ሳምንት በፊት ስላደረገ የሚከሰት ይመስላቿል?))(14-15 አመቴ ነው)) እባክህ እርዳኝ" እባካቹ እርዷት🤕 Urgent
Aug 03, 2021መመርመሩ አሪፍ ነው ግን እሷ ከሌለች ከሱ ጋር መላፋትን ምን አመጣው🤔
Aug 03, 2021