Shifta470
#other
Guys pls it's urgent..... የምታውቁትን የአራዳ ቋንቋ ቁጥር ንገሩኝ? ለምሳሌ 10 - ዴች...
Aug 03, 20217 engagements
Guys pls it's urgent..... የምታውቁትን የአራዳ ቋንቋ ቁጥር ንገሩኝ? ለምሳሌ 10 - ዴች...
Aug 03, 2021ድንቡሎ 5 ሳ ቼላ 50 ሳ ጢና = 5 ሳ ዲናሬ = 10 ሳ ከርክ = 25 ኤካ = 1 ብር ዱ = 2 ብር ትሪስ = 3 ብር ኳትሪስ = 4 ብር ቢጫ = 5 ብር ፒቻ = 6 ብር ከዘራ =7 ብር ስንቅቱ =8 ብር ያኪኒ=9 ብር ዴች =10 ብር ቤንቴ= 20 ብር ቼንቶ = 50 ብር አመድ =100 ብር
Aug 03, 2021Esti wend kehonek eske 7m quter😏😏😏
Aug 03, 2021አመድ 100
Aug 03, 2021Yhew lemsale🙄
Aug 03, 2021አብዛኛው ቁጥር ከጣሊያንኛ የተወሰደ ስለሆነ እነሱን ከዘረዘርካቸው አወክ ማለት ነው ዴች/ቬንቲ/ቹንክ.... ሁሉም ጣልያንኛ ነው
Aug 03, 2021ሃጠራው = friend
Aug 03, 2021spat :did mascha weym mebozegna bota amed 100birr Mela:birr
Aug 03, 2021