ሰላም ጋይስ እኔ መታወቂያ የለኝም ግን የ 11 ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ።እድሜዬም 18 ለመሆን 2 አመት ነው የቀረኝ እና መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ደሞ የግድ መታወቂያ ምናምን ማሟሏት ያስፈልጋኛል ግን ፣ አሁን ባለሁበት ሁኔታ እንደማንኛውም ሰው እየከፈልኩ ለእውቀት ብቻ ያስተምሩኛል??
Aug 03, 2021Metawekiya ke lelah ayehonem bro gn endet nw 11 lay honeh 2 amet yekreh le 18 amet🤔🤔
Aug 03, 2021