#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ #እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር #እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው #እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣 ትስማማላቹህ አትስማሙም
Aug 03, 2021ይሄን ጥያቄ ከመጠየቅ በላይ ጊዜ ማባከን አለ እንዴ
Aug 03, 2021#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ #እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር #እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው #እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣 ትስማማላቹህ አትስማሙም
Aug 03, 2021ይሄን ጥያቄ ከመጠየቅ በላይ ጊዜ ማባከን አለ እንዴ
Aug 03, 2021Alsemam and also sry to break it to u gn it's a lame joke so is ur question 🙄
Aug 03, 2021yezemenu fkr awo gize megdeya new
Aug 03, 2021Kokeb mkuter mnamin tlaleh enda .. mjmeriya kithin treg.
Aug 03, 2021Koy soft lestew
Aug 03, 2021ልክ ነሽ ማን አልስማማም የዘንድሮ ፍቅር
Aug 03, 2021አልስማማም ምክንያቱም ፍቅር መለቂያ የለውም
Aug 03, 2021Alsemamam ...Ahun men dena sera setesera betewl new ....seat matefat new yemtelew ......
Aug 03, 2021Yeah maybe😂
Aug 03, 2021ጀለስ ያዝጋል እንዴ እሷኮ ገብቶልኛል ልትል እየተንደረደረችኮነው 😕 ካገኘከው ምከረው
Aug 03, 2021Huletum
Aug 03, 2021Ke 19 Amet Betach Lalu gize Mabaken New Beye Neww Masbew Keza Belay Gn If The Love Between Both Sides True Love Yea It's Alright Wiz Me
Aug 03, 2021የጠየከው ጥያቄ አበበ ብዬህ ከበደ ብለህ ተረዱን እያልክ ነው ስለሊ ብሮ ፍቅር እራሱን የቻለ ሌላ ነገር ነው ኮኮብም እንደዛው
Aug 03, 2021fkr gize mabaken huno ayakm.....gn ahun lay yalu fake love awo gize mabakeniya nchew
Aug 03, 2021ፍቅር ማለት የ ህይወት ወሀ ነው ያለ አየር መተንፈስ እንደማይቻል ሁለ ያለ ፍቅር መኖር አይቻል የ ሰውን ልጅ ሙሉ የሚያረገው ፍቅር ነው እና መኪና ቤት የግል ጀት ምናምን ቢኖርህ አሪፍ ነው ቢኖርህ አሪፍ ነው
Aug 03, 2021🙄enesak😏 are mendenw ihe ahun🤷♂
Aug 03, 2021አያሌው ሞኙ ሰው አማኙ ምነን አይነት ጥያቄ ነው
Aug 03, 2021❌😂😂😂
Aug 03, 2021You're the the definition of Cringe
Aug 03, 2021alsemama.❌ feqer eko.... qeled aydelem teleq qum neger nw 🤗
Aug 03, 2021