ሰላም የ ask anything ቤተሰቦች ዛሬ 1 የምትረዱኝ ነገር አለ 17 አመቴ ነው እና አሁን የ10 ክፍል ተማሪ ነኝ ዛሬ በጣም ትልቅ ጭንቀት የፈጠረብኝን ነገር ላማክራችሁ እፈልጋለሁ ይሄውም ከ 1 አመት በፊት የ9 ክፍል ትምህርት እንደጨረስን ፕሮግራም አድርገን ሰኔ 28 እሁድ ቀን ሽኝኝት አዘጋጅተን ነበር እና ከሽኝኝቱ መካከልም በጣም የምወዳት እሷም የምትወደኝ ጓደኛየ ነበረች ይሄ አጋጣሚም እኔ እና እሷ ብቻችን ጊዜ እንድናሳልፍ አደረገን ከዛም እኔም እሷም የሆነ የማናቀው ስሜት አደረብንና ተሳሳትን (sex አደረግን) በጊዜው ሁለታችንም ያደረግነው ነገር ስላስደሰተን ልክ መስሎን ነበር ከዛ ግን ያልጠበቅነው ነገር ተከሰተ ከ7 ወር በኋላ ማርገዟን አወቀች የሷ family በጣም ተቆጡ አባቷ የደፈረኝን ንገሪኝ ላሳስረው ምናምን እያሉ ይጨቀጭቋት ጀመር እሷ ግን እኔን ለመጠበቅ ስትል አልነግርም ብሌቸው ነበር አሁን ግን ወንድ ልጅ ወልዳለች በተወለደ በ3 ወሩ ትላንት አባቷ ከኔ መሆኑን አውቀው ከኔ family ጋር ትልቅ ችግር ፈጥረዋል እኔም የ ቤተሰቦቸን አይን ማየት ከብዶች አክስቴ ጋር ነው ያለሁት እና ጋይስ ምን ማድረግ አለብኝ please ሀሳባችሁን አጋሩኝ በጣም ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነኝ
Aug 02, 2021Bro erat mother alakerbm blagn akrbe meblat asteltogn lerase fetariye mnew fetenayen abezakew eyalku neber kdm gn ahun ehen saneb mn alku meselsh hulum neger lebego new 😄 Gn man betam kebad new yanchi guday eman ynsagn🙆🏽♂
Aug 02, 2021