#sport
Zare lelit yemitay ye olompic rucha ale ende ethiopian yemisatefubet kale sint seat lay
Aug 02, 20214 engagements
Zare lelit yemitay ye olompic rucha ale ende ethiopian yemisatefubet kale sint seat lay
Aug 02, 2021የወንዶች 1500 ማጣሪያ ለሊት 9:00 ላይ
Aug 02, 2021mulu program yihew
Aug 02, 2021yihew
Aug 02, 2021ዛሬ ሰኞ ሌሊት ለማክሰኞ 9፡05 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው የ1500 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ላይ የአለም አትሌቲክስ (WA) ባወጣው የተወዳዳሪዎች ዝርዝር መሰረት ከዚህ በታች የተገለፁ አትሌቶቻችን በተለያየ ምድብ ተደልድለው ውድድራቸውን ያካሂዳሉ፡፡ መልካም እድል ለተወዳዳሪ አትሌቶቻችን !🇪🇹
Aug 02, 2021