ሎዛ በአማራ ክልል የሚገኝ ታላቅ ተራራ ነው ይህም ተራራ ያዕቆብ ከፈጣሪው ጋር ለመገናኘት እንደመሰላል የተጠቀመበት ተራራ ይመስለኛል ለዚህም ማረጋገጫ ሜሎስ የተሰኘውን የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ መፅሀፍ ላይ ተፅፎ ይገኛል🤔
Aug 02, 2021ሎዛ በአማራ ክልል የሚገኝ ታላቅ ተራራ ነው ይህም ተራራ ያዕቆብ ከፈጣሪው ጋር ለመገናኘት እንደመሰላል የተጠቀመበት ተራራ ይመስለኛል ለዚህም ማረጋገጫ ሜሎስ የተሰኘውን የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ መፅሀፍ ላይ ተፅፎ ይገኛል🤔
Aug 02, 2021የሎዛ ትርጉም - ያገር ስም ፤ በፍልስጥኤም ያለ አገር ፤ ያዕቆብ በሕልሙ ከምድር እስከ ሰማይ የተተክለ መሰላል ያየባት ምድረ ለውዝ።
Aug 02, 2021