ሰላም እንዴት ናችሁ? አሁን የምጠይቃችሁ ጥያቄ ለራሴም በጣም የማፍርበት ነገር ነው። የሶስት አመት ፍቅረኛ አለኝ በጣም አፈቅረዋለው እና ግን በስራ አጋጣሚ ከ 3 ወር በላይ ተራርቀን ነው የምንኖረው። የምሰራበት ቦታ አብሮኝ ከሚሰራ ልጅ ጋር ተግባባን እና አንደሚወደኝ ነገረኝ በአጋጣሚ አንድ ቀን ከልጁ ጋር ሴክስ አረግን እና በጣም ጸጽቶኝ ለፍቅረኛዬ መሳሳቴን ነገርኩት እሱ ይሄ ለኔ ምንም ነው ካንቺ ፍቅር አይበልጥም ብሎ ይቅርታ አረገልኝ ግን አሁንም ከዚህኛው ልጅ ጋር ያለኝን ነገር ማቆም አልቻልኩም በጣም ግራ ተጋብቻለው ፍቅረኛዬን ልተወው አልችልም ከዚ ልጅም እንዳልርቀው የሚያረገኝ የሚስበኝ ነገር አለ በናታችሁ በቅንነት አማክሩኝ
Aug 02, 2021እኔ ምንም አልልም ግን ልጁን አድንቄዋለሁ👍
Aug 02, 2021