ሰዎች ምን ማድረግ እናዳለብኝ ብቻ ንገሩኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ጨንቆኛል በጣምም እያፈርኩ ነው ነገሩ እንዲህ ነው ከልጅነት ጀምሮ አብሮኝ ያደገ የልብ ጓደኛ እንደውም ወንድሜ ማለት ይቀላል አለ እና Gf አለችው በጣም ነው ሚወዳት for z future ከሷ ጋር የሚያስብ 2yr አብረው የቆዩ ናቸው, ልጅቷ ብዙም ከሰው ስለማትግባባ ትንሽ ከኛ ከጓደኞቹ ክፍተት ፈጥሯል ሆኖም ግን እሷ በሌለች ሰአት ሁሌም አብረን ነን, አሁን ጓደኛው ምን ሰይጣን ሹክ እንዳለው እንጃ መከላከያ ሄደ ከኛም ተደብቆ ሳይነግረን ለሷም መጨረሻ ሰዐት እንድትጠብቀው ትንሽ txt አድርጎ አሁን ከሄደ 2ወር ሆኗል ተገናኝተን አናቅም, በመሀል 1 የሁለታችንም ጓደኛ የሆነ የሱን Gf ይፈልጋት ነበር ለካ እና አሁን ስሰማ እና ሳጣራ She wiz he እና ምንድን ማድረግ ያለብኝ በጣም ነው የተናደድኩት, ይሄን ልጅ በኔ ምክንያት ነው ሰፈርም የመጣው ከሱ ጋርም የተዋወቀው በጎን እኔ ሳላውቅ አሁን ከሷ ጋር ነው እና አይደብርም ነገ አብሮ አደጌ ተመልሶ ሲመጣ? ምን ማድረግ አለብኝ? 😬 እሷስ መቼስ ያው ፈልጋ እንጅ አስገድዷት አደለም, እና ምን ላድርግ አይደብርም ነገ አብሮ አደጌ ቢመጣ እኔ እንዲ ያደረኩ አይመስለውም? እዚ ካለው ጋር ተጣላን ነገርኩት ሊሰማኝ አልፈለገም እኔ መሀል ላይ ጨንቆኛል ከጊዜ በኋላ ስልጠና ሲያልቅ መደወሉ አይቀርም so ምንድን ሚባለው??
Aug 01, 2021ewnetun ngeriw anchi lesu yefkr flagot kalesh abrachu bthonu des ylegnal kalehone gn......ke tornet bejegnnet yemetan wend matfelg set yelechim slezih gra gonun yfelg.
Aug 02, 2021