Hi guys Mn meselachu highschool temari nang ena kandit lej gar genengunet jamren naber abzangawen gize chat bemarege naw fkrachnn mnegelaletsaw gen kesamentat bafit esua befamily mkniat aun lay relationnachnn makom falgalew alechng ena ahun lay mnem atwerangm ena ene bexam depression wesx gabchalew even guadengoche gar megbabat alchalkum Ena bexam naw mafekrat mn tmekrungalachu ?
Aug 01, 2021ወንድም ህይወት ከባድ ነው አርፈህ ህይወትህን ለሚያስተካክለው ብቸኛው የወደፊት አጋርህ ትምህርትህ ትኩርት ስጥ በኃላ ይቆጭሀል ገና ህፃን አይደላችሁ ምን ዝባዝንኬ ውስጥ አስገባችሁ ደሞ እዚ ላይ ምክር የምትሰጡ ሰዎች እንደ እህት ወንድማችሁ አስባችሁ ምከሮቸው በዚህ እድሜ ትምህርት ነው የሚያስፈልጋቸው ደሞ ክርምት ላይ የሚከፍልልህ አቅም ያለው ቤተሰብ ካለህ አጫጭር ኮርሶች መካከል መርጠህ ብትማር በዛ ጊዜህን ብታጠፍ አሪፍ ነው ለምሳሌ ፕሮግራሚንግ , ፋሽን ዲዛይን ምናምን አንዱን በየክርምቱ አንድ አንድ ኮርስ ብትወስድ ዩኒቨርሲቲ እስክትገባ አሪፍ ይሆናል እኔ 19አመቴ ነው እሚከፍልልኝ ስለሌ ነው እንጂ የተለያየ ነገር ብማር ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም እድሉ ካለህ እና ፍላጎት ካለህ በእውቀትህ ሁሉም ሰው የሚመኝውን አይነት ኑሮ ትዳር ወደፊት ታገኝዋለህ
Aug 01, 2021