#personal
ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ but i don't wanna negative answer: ሰውነቴ ላይ አንዳንድ አላስፈላጊ ፀጉር አለኝ እጄ ላይ እና እግሬ ላይ ምናምን ሰው ስጠይቅ የ hormone መብዛት ነው ምናም አሉኝ እጭር ቀሚስ ቲሸርት ምናምን ማድረግ ይደብረኛል ከሚበዛብን ብዬ አልነካውም how i remove it forever? ካወቃቹ ንገሩኝ
Aug 01, 20219 engagements