Lot431
#other
እስከዛሬ ከሰጣቹት ወይም ከተሰጣቹ ስጦታ በገንዘብ ውድ ያልሆነ ነገር ግን መቼም እንዳትረሱት ሆኖ በልባቹ የቀረ ስጦታ ምንድነው?
Aug 01, 202114 engagements
እስከዛሬ ከሰጣቹት ወይም ከተሰጣቹ ስጦታ በገንዘብ ውድ ያልሆነ ነገር ግን መቼም እንዳትረሱት ሆኖ በልባቹ የቀረ ስጦታ ምንድነው?
Aug 01, 2021ክርስቶስ በሞቱ የሰጠኝን ከፍቅር የመነጨ የዘላለም ህይወት ስጦታ☺️
Aug 01, 2021የእናቴ ምክር
Aug 01, 2021letter 📩
Aug 01, 2021And sew yesetegn ''gize''☺️🤷♂
Aug 01, 2021Love
Aug 01, 2021fkr
Aug 01, 2021ስመረቅ የተሰጠኝ ምርጥ ሸሚዝ እና ጥቅስ ያለበት ፍሬም እቃው ሳይሆን እዛ ላይ ያለው የጥቅስ ሃሳብ እኔነቴን ሚገልጽ ስለነበር
Aug 01, 2021እኔ ለማለት የፈለኩት ግን ቁስ ነው ... *በጥያቄው ላይ ስላልገለፅኩ ይቅርታ*... ለሰጣቹት ሀሳብ አመሰግናለው።🙏
Aug 01, 2021Telek wendeme yesetegn setota i will never forget
Aug 01, 2021Hegegatun makber
Aug 01, 2021