ሰላም ነው ወንድም እህቶቼ ዛሬ የምጠይቃችሁ ነገር አለኝ ፦የምወዳት ልጅ እንደምወዳት ሳልነግራት ትግራይ ሀገር ወደ ቤተሰቦቿ ሄደች የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲይ ስልኳን ደግሞ ማንም አያውቅም ላገኛት አልችልም ብጥብጥም ስላለ ስልክ አይሰራም አሁን ምን ላድርግ በትዕግስት ልጠብቃት ወይስ ምን ላድርግ በጣም ነው ምወዳት Advice me guys .. Tell me about your opininon what shall I do?
Jul 31, 2021Tegstu kaleh tebkat gn selalnegerkat yesuan feeling atakm ena embi ltlhm selemtchl rasehn azegajteh nw.
Aug 01, 2021