Ey guys sup it's me እንዴት ናችሁ ማለት አንድ ወንድ እንዴት ነው መልክም ብርም ሳይኖረው አንድን ሴት የራሱ ማረግ ሚችለው ቆይ በጣም ከባድ ነው ጓደኛዬ ችግር ውስጥ ነው ቢያንስ ሴት ላገኝ ነው ካለኝ ከ 10,000 በላይ ነው ምሰጠው መልክና ቆንጅና አይካፈል አላካፍለው 😔 በዚ ዘመን ደሞ ሴቶች ወይ ብር ወይ መልክ ይፈልጋሉ ብር ኖሮትም ብሩን እንጂ እሱን ሊወዱት አልቻሉም ለምንድነው ሴቶች ፍቅር በቂ እንደሆነ ማታስቡት 😏
Jul 31, 2021ምልህ ነገር ሁላ አጣሁኝ😭🙆♂
Jul 31, 2021