FreePike17253
#sport
አጭር ርቀት 100 ሜትር መሮጥ በጣም ነው የምፈልገዉ ይጠቅምሀል የምትሉኝ ነገር ካለ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የምትሰሩ ካላችሁ እባካችሁን አስተያየት ስጡኝ አመሰግናለሁ
Jul 31, 20216 engagements
አጭር ርቀት 100 ሜትር መሮጥ በጣም ነው የምፈልገዉ ይጠቅምሀል የምትሉኝ ነገር ካለ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የምትሰሩ ካላችሁ እባካችሁን አስተያየት ስጡኝ አመሰግናለሁ
Jul 31, 2021Niw the Olympics are started here we go again. Next the premier league starts .... The cycle
Jul 31, 2021ትምህርት ቤት መጀመሪያ ተወዳደር ወይም በክፍለከተማ ስር ያሉ አሰልጣኞችን አናግር እንጂ ዘሎ ፌዴሬሽን ማንም አይሰማህም በክለብ ታቀፍ ነው የሚሉህ እሱ ደግሞ ገንዘብ ወይም ዘመድ የተተበተበበት ነው ውጤት ከሌለህ በቀር
Jul 31, 2021Hiking jemr mountain felgina le tinfash Tinshua stadium alu federation eza miserutin lemanager mokir gin first hiking mokir
Jul 31, 2021Zemblh rute Tru nw
Jul 31, 2021kechn neh weys arif sewn et new yaleh?
Jul 31, 2021ዌል እንግዲህ ከጄሶ ወዴ በሶ የነፃ ዝውውሪ አድሪግ ኬዛ ከዜኒት ወዴ ቄቤ ዋይት ዋይት ኢዲሜ ሲኒት ነው ኒገር አንቴ ቤዚ ኢርጂና ዩዜን ናው ወይስ ታይሰኒ መቀደም ፈሌገ ታው ታወ ታው የሮቤሊ ኪሮሲ ዲንቅ ቺሎታ ማኒም ሜዲጌም የሌቤቲሚ አኒቴ ጄሶ ጊዲጊዳ ነጋሪ ነሂ
Jul 31, 2021