Is it unfair if God only save orthodox Christian?
Jul 30, 2021Is it unfair if God only save orthodox Christian?
Jul 30, 2021who says that.....even we cant even get the word " orthodox Christian" in whole bible. 😁😳
Jul 31, 2021We can't find protestant too 😁😳.
Jul 31, 2021ሃይማኖት አያድንም! መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም የእየሱስ ስም ብቻ ነው‼️
Jul 31, 2021በተከተልከው ሀይማኖት ብቻ ነው እንዴ የምትፀድቀው ወንድም አለም 🤔
Jul 31, 2021WTF who sayed that
Sep 22, 2021Bro christ enji haymanot ayadnm asbew eski yan hulu neger siyastemr 1 haymanot teketelu esu bcha new tkkl ylen neber gn no all he said was “በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” — ዮሐንስ 14፥6
Jul 31, 2021it is not the criteria weather you are orthodox,musilim,protestant,catholic or other .the criteria is to belive in JESUS , but your goal should not only to be saved from hell ,the main goal is to have intimate fellowship with god,even heaven is empty without jesus ,the thing that made heaven to be called heaven is the presence of GOD
Jul 31, 2021Aygermm orthodox becha eko adelem endi blo miyamnw hulum haymanot nw ...muslimm fetari muslimn atrfo christiann litw nw yelal..the reverse is true bhulum haymanot almost...
Jul 31, 2021የዚህን ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ማግኘት የምንችለው 'ነገረ ድህነትን' ጠንቅቀን ስናውቅና ስንረዳ ነው። መዳን ምንድን ነው? ለመዳን ምን ያስፈልጋል? የሰው ልጅስ ድህነት የተፈፀመው በማን ነው? እንዴትስ ነው የምንድነው? ከማንና ከምንስ ነው የምንድነው? *ከአዳም ጀምሮ ሲተላለፍ የወሰደው መርገም(ጥንተ አብሶ) የሰውን ልጅ ከቀደመ ክብሩ አውርዶ አጎሳቁሎታል። በዚች መገምና በደል የተነሳም በሰው ልጅ ያለች የ እግዚአብሔር መልክ ዝጋ ቆይታለች። ነገር ግን ከእግዚአብሔር አምላክ ፍጹም ይቅር ባይነትና ቸርነት የተነሳ መልኩና በአርዓያው የፈጠረውን የሰው ልጅ ለማዳንና ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመስ እንዲሁ ወደደ።(ዮሐ3÷16) *ጠላት ዲያብሎስ በሥጋ ከይሲ(በእባብ ሥጋ) ተሠውሮ ሄዋን እናታችንን እንዳሳታትና የሰውን ልጅ ለሞት እንዳበቃው ሁሉ የክብር ባለቤት እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስም የሰውን ልጅ ለማዳን በሥጋ ብእሲ(በሰው ሥጋ(በተዋሕዶ) ተገልጦ አድኖታል "ሠረቀ በሥጋ እም ድንግል ዘእንበለ ዘረዐ ብእሲ ወአድሃነነ ..." ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ *ስለዚህ ድህነት ማለት ከሞተ ህሊና፣ነፍስወሥጋ ከመከራ ሲዖል መዳን ወይም መትረፍ ነው። *የመጀመሪያይቱም የማዳን ሥራ በክብር ባለቤት መድሃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ አርብ በቀራንዮ ጎለጎታ በጽፀ መስቀሉ ላይ ቅዱስ ሥጋውን ቆርሶ ክቡር ደሙን አፍስሶ ፈጽሟታል።ዮሐ19:19 *የሰው ልጅ ድህነት በእግዚአብሔር ወልድ ተፈጽሟል ካልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዊው (በምድር 33 ዘመን በነበረበት)ጊዜ ስነ ሰው ልጅ ድህነት የሐዲስ ኪዳንን ስርዓት ሰርቶልናል።ከነዚህም ውስጥ ሁለት ሀብታትን በዋነኛነት ሰጥቶናል። *ሃይማኖት እና ምግባራትን* ስለዚህ ለመዳን ምን ያስፈልጋል ካልን በቅድሚያ ፩,*ማመን* ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ አብ ወልደ ማርያም በተዋሕዶ የከበረ ለሰው ልጅ ሀጢያት በመስቀል ላይ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠ የሞተ ይልቁንም ከሙታን ተለይቶ የተነሳ በክብር ወደሰማይ ያረገ መድሃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ብሎ ማመን።(4ቱ ወንጌላት) ፪,*ምስጢራትን መሳተፍ #ጥምቀት(ከውሃና ከመንፈስ ያልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት አያይም።ዮሐ 3:5) #ንስሐ(እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሀዘን ፀፀት የሌለበትን ወደ መዳን መንገድም የሚያደርሰውን ንስሐ ያደርጋል 2ቆሮ 7÷10 #ቅዱስ ቁርባን(ሥጋዬን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘአለም ሕይወት የለውም።ዮሐ 6፥54 ሌላው ደግሞ ለመዳን ምግባርም አስፈላጊ ነው።ጌታችን በወንጌል ያስመረውን መፈፀምም ለድህነታችን ወሳኝ ነው።ማቴ 25÷19 በጎ ምግባራት የሌሉት ከቶ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይገባም። ፨ በአጠቃላይ ሃይማኖት እና ምግባራትን መፈፀም እግዚአብሔር በቸርነቱ እር በፀጋው ከሠጠን ድህነት ተሳታፊ የደርገናል ይሄም) ሱታፌ አምላክ) ይባላል። ነገር ግን #ሃይማኖት(ማመን) ብቻውን አያድንም ያዕ 2÷20 እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ ነው' ሥራ የተባሉት ማቴ25÷31-46 የተዘረዘሩትን ነው። በመሆኑም አንድ ጊዜ ፈጽማ ለቅዱሳን በተሰጠች ሃይማኖት(ይሁ1÷4) ጸንተን በበጎ ምግባራት በርትተን የእግዚአብሔር መንግስት ለመውረስ እንበቃለን እንጂ በማመን ብቻ[ sola fide]{faith alone}' መዳን አንችንም እና ሁላችንንም በመንግስቱ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቆመን የአምላካችን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃድ ይሁን ✥✥✥ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር
Jul 31, 2021እምነት እንጂ ሀይማኖት አያድንም! Speaking of fairness, it would be so unfair
Jul 31, 2021Its fair. Cuz lemedan haymanot ena kalun metebek asfelagi nw. Haymanot Orthodox nw ketay dmo kalun yetebeke ydnal kalhone aydnm. Lesmu Orthodox bcha bihon waga ylewm kalun tebkom haymanot kelelew wanawn ngr slesate mnm tesfa aynorewm
Jul 31, 2021Yeah but I don't have a wide knowledge about your question but I just understand what you mean...... Yeah your question is right but it have little error god saves Orthodox but we can't say everyone is Righteous b/c we are humans and we have humanity. It means we make a lot of mistakes so I will say god saves Orthodox and people who do right things like helping old people, street kids...... and so on
Jul 31, 2021Aba orthodox honek rasu latdn techlalek ezi alem lay meseraw sra nw miwesnk Ahun ante orthodox slhonk orthodox yidnal alk Muslimem Muslim bcha yidnal yilal... Esun mechrsha lay ymnayew yhonal gn ezi alem lay eskalek dres yemtdnbetn sra sira be haymanoth
Jul 31, 2021who's got to say God only saves Orthodox Christians??
Jul 31, 2021Me
Jul 31, 2021Really unfair. I don't know why you suppose it.
Jul 31, 2021Orthodox negn malet sayhon meketel Beza be orthodox menged kehedk Ye emnetun tikilnet mawek ena beza ameni meketel yileyayal Negn lemalet mehon yasfelgal eji negn bilo mengedun mayketel yaw hell nw
Jul 31, 2021Haymanot menged nw Eraseih tenedteh befelkew menged teredteh bithed ayhonem Mengedih nw tikil kehone bicha nw mitgeba
Jul 31, 2021No unfair ayidelm sijemer orthodox hulu yidenale mlt ayidelm ewnt sintu sew nw ye egzi abiher yemiyaminew yihane nw yemdagnawe mist lebelete mereja @edelEYZ
Jul 31, 2021Very fair And soon to be seen
Jul 31, 2021ደግ በመስራት ነው የሚዳነው🌿
Jul 31, 2021Yaw bible lay eko yelal teketoch becha nachew genet megebachew yelal just search seketel Orthodox selehok tedenalk malet adelem Orthodox menamen eko ye emenet tekwam nachew ante bible melewen besereat kark hegun ketebek like christian kehonk tedenalk lelaw tekwam new Catholic, Orthodox, Jewish menamen be seltan be birr be politica yetefeteru negeroch nachew enji wanaw christian mehon new
Jul 31, 2021Keldh aytegebm😂💀
Jul 31, 2021Kelal unfair
Jul 31, 2021Orthodox Christianity can't save u from heaven only Islam will save u
Jul 31, 2021