ሀይ ጋይስ ✋ ከፍቅረኛዬ ጋር በጣም እንዋደዳለን ግን አንድ ችግር አለ ከሷ ጋር በስልክ ለማውራት ሳስብ ራሱ ከባድ ስራ ነው ሚሆንብኝ ይጨንቀኛል ም/ክ እሷም እኔም ጨዋታ ፈጥሮ ማውራት አንችልም ይሄ ደሞ ፍቅራችንን ይጎዳዋል ብዬ ሰግቻለሁ እና ጋይስ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳባችሁን ንገሩኝ ። ፍቅረኛሞች የግድ ቀን በቀን መደዋወል አለባቸው ብላችሁ ታስባላችሁ ? እንደኔ አይነት ችግር የገጠማችሁ በምን ፈታችሁት ?
Jul 30, 2021Inde fikregnah bcha sayhon inde best friend iyat abrehachew indemitaweraw hulu esuanm awrat
Jul 31, 2021