ሰላም ሰዎች የ ዘንድሮ(2013) የፋሲካ ሎተሪ ከ 1ኛ-10ኛ የወጣውን ዕጣ ቁጥር ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ አመሰግናለው
Jul 30, 2021'የትንሳኤ ሎተሪ ወጣ' ትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 23/ 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል ፦ 1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0148806 2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0418875 3ኛ. 1,250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0779594 4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 1653940 5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0100008 6ኛ. 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 0380649 7ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 0232719 8ኛ. 17 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 58185 9ኛ. 17 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 49566 10ኛ. 170 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 7679 11ኛ. 170 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 5709 12ኛ. 170 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 3085 13ኛ. 1,700 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 819 14ኛ. 1,700 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 106 15ኛ. 17,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 46 16ኛ. 170,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 30 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 7 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡ (ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር)
Jul 31, 2021