#other
Ke Atena tera /Atobis tera / wede እንጦጦ park lemehed መንገዱን betnegrung
Jul 30, 20213 engagements
Ke Atena tera /Atobis tera / wede እንጦጦ park lemehed መንገዱን betnegrung
Jul 30, 2021ከ አውቶብስ ተራ ሽሮሜዳ (ከረሜላ ህንፃ ፊት ለፊት ታክሲ አለለህ/ሽ) ከሽሮ-ሜዳ እንጦጦ ፓርክ (ሀናን ዳቦ ቤት አካባቢ ታክሲ አለልህ/ሽ) ። ወይም ከአውቶብስ ተራ ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ 15 ደቂቃ ወክ ካልሆነ በታክሲ ከዛ አሚሪካን ጊቢ አካባቢ የሚሰራው ህንፃ ፊት ለፊት 17 ቁጥር ባስ አለለህ/ሽ ቀጥታ ቁስቋም ነው ከዛ 5 ደቂቃ ወክ ካረክ እንጦጦ ፓርክ ደረስክ/ሽ ማለት ነው። ግን ባሷ ትንሽ ታዝጋለች ማለት ብዙ ደቂቃ ልታስቆማችሁ ትችላለች። ታክሲ ከ10 ሰአት በዃላ ካልሆነ ሰልፍ እራሱ የለውም ።
Jul 31, 2021ከአጠናተራ ፒያሳ ከፒያሳ ሽሮሜዳ ከሽሮ ሜዳ እንጦጦ
Jul 30, 20216kilo Shromeda Kuskuam or kidanemret
Jul 30, 2021