AAU....MBA Lememar asbe nbr Entrance exam mn lay endemiawetu file or info yalew pls?????
Jul 29, 2021How can u register for the entrance exam??
Jul 29, 2021AAU....MBA Lememar asbe nbr Entrance exam mn lay endemiawetu file or info yalew pls?????
Jul 29, 2021How can u register for the entrance exam??
Jul 29, 2021Ere enem memar felgalew information yalew share yargen
Jul 29, 2021Inbox me
Jul 29, 2021Can u help me @salmah7
Jul 29, 2021@etsepatos
Jul 29, 2021grade 11 and 12
Jul 29, 2021አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2014 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሃ ግብር ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ እንዲሁም በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህም የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ያሳስባል፡፡ የአአዩ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናን በተመለከተ ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ለማመልከት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና ቀድሞ መዉሰድ እና ፈተናዉን ማለፍ ግዴታ ነው፡፡ የፈተናዉን ግዜ እና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ ከዩኒቨርስቲዉ ድረ-ገፅ ና ከትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የፈተና ማእከል ማግኘት ይቻላል፡፡ የመፈተኛ ክፍያ ብር 600 በዩኒቨርስቲዉ አካዉንት 1000087392067 ገቢ ማድረግ እና ገቢ ያደረገው የተፈታኝ ስም ያለበት የባንክ ደረሰኝ ለፈተና ማዕከሉ በማስረከብ ለፈተና መመዝገብ ያስፈልጋል፡፡ የመግቢያ ፈተናው በኮምፒዩተር የሚሰጥ ሲሆን ፈተናውን በሚመለከት በ አአዩ ድረ-ገፅ አጠቃላይ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የማመልከቻና መፈተኛ ቀናት፤ ከ ሃምሌ 12 እስከ ነሃሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ነው፡፡ ቀድሞ ለተመዘገቡ ቅድምያ ፈተና ይሰጣል፡፡ ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና አልፋችሁና ባመለከታችሁበት ፕሮግራም የተማሪ የመታወቂያ ቁጥር የተሰጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን የድኅረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና እንደገና መውሰድ ግዴታ ነው፡፡ የአአዩ የድኅረ ምረቃ ማመልከቻን በተመለከተ የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (https://portal.aau.edu.et) መሙላት ከማመልከቻው ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ለመመዝገቢያ ብር በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም በቅርንጫፍ አማካኝነት በ242424 አጭር ኮድ በክፍያ መፈጸም ያስፈልጋል፡፡ ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመልከቻ ፎርሙ በመመለስ ፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን፣ የወጪ መጋራት ሰነድዎትን$፣ እንዲሁም ለቀን መርሃ ግብር የትምህርት ወጪዎን /Sponsorship/ የሚሸፍንልዎት የመንግስት መስሪያ ቤት ከሆነ የተፈረመበትና ማህተም የተደረገበት ፎርም አስገብተው እና ሌሎች መረጃዎችን በማከል የኦንላይን ምዝገባዎትን ማጠናቀቅ ይኖርብዎታል፡፡ የስፖንሰርሺፕ ፎርም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገጽ (https://portal.aau.edu.et/ http://aau.edu.et) ማግኘት ይችላሉ፡፡ ለPhD አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት እና የMA/MSC ዲግሪና ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ በተጨማሪም ለPhD አመልካቾች ትምህርት ክፍሉ የሚጠይቀውን ማያያዝ ይኖርብዎታል፡፡ ለMA/MSC አመልካቾች የBA/BSc ዲግሪ/ጊዜያዊ ዲግሪ እና CGPA ያለው ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን በአካል ይዞ በመቅረብ ማስገባት ግዴታ ነው፡፡ ማሳሰቢያ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ያላስላከ አመልካች ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶች እንደማይከናወኑለት እናሳስባለን፡፡ የፈተና ግዜንና የትምህርት ፕሮግራም ዝርዝሮችን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ ማስታወቂያ ሰሌዳ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድረ ገፅ (https://portal.aau.edu.et / http://aau.edu.et) ማግኘት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡ ጤና ላይ ለሚያመለክቱት አመልካቾች ዲግሪያቸዉን ሲጨርሱ ከጤና ጥበቃ ወይም ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸዉን ደብዳቤ ወይም በየሴምስተሩ የሚሰጣቸዉን Grade report ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የመመዝገቢያ ቀን ሐምሌ 26 እስከ ነሐሴ 14 2013 ዓ.ም የማመልከቻ ቦታ አአዩ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር
Jul 29, 2021To get more and all information check their website. And for now what i know is that there's an exam scheduled for Monday Aug 2. But you have to pay 600 birr for their account you will find on their website. Then you'll take an exam. And their registration date is from hamle 12 to Nehase 12.
Jul 29, 2021Ere enem register adrgealew ena entrance exam focus yemiyadergibetn info efelgalew
Jul 29, 2021