Anyone "ህዳር ሲታጠን" ሲለሚባለው ታሪክ/ባህል የሚታቁት ታሪክ ወይም ደሞ መፅሀፍ ካለ ጠቁሙኝ እስቲ
Jul 28, 2021Tariku ya qoshash maqaxel qan yibalal lelawin alawiqewim
Jul 29, 2021Anyone "ህዳር ሲታጠን" ሲለሚባለው ታሪክ/ባህል የሚታቁት ታሪክ ወይም ደሞ መፅሀፍ ካለ ጠቁሙኝ እስቲ
Jul 28, 2021Tariku ya qoshash maqaxel qan yibalal lelawin alawiqewim
Jul 29, 2021ህዳር ሚካኤል እና ህዳር ሲታጠን/የህዳር በሽታ/ ።========================== በዚህች ቀን የሰማይ ሰራዊት ሁሉ አለቃቸው መልአከ ምክሩ የምክሩ አበጋዝ ይለዋል የቅድስት ሥላሴ መንጦላእትን የሚከፍትና የሚዘጋ ለፍጥረት ሁሉ የሚማልድ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል የተሾመበት ቀን ነው። . በህዳር ወር በዐሥራ ሁለተኛው ቀን ቤተ ክርስቲያናችን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልን በዓለ ሲመት በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ ህዳር 12 ቀን ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ቀን ነው፡፡እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ ገፍፎ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡ ተያይዞም በዕለቱ የህዳር ሲታጠን ታሪክ ይነሳል፤ . አፍሪካን የጎዳው ከባዱ የእንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ በአገራችን ከህዳር 7 እስከ ህዳር 20 ቀን 1911 ዓ.ም ለአስራ አራት ቀናት ገደማ የቆየ ነበረ በሽታው በህዳር ወር የተከሰተ በመሆኑ ህዝቡ የህዳር በሽታ እያለ ጠራው :፡ . ብላቴን ጌታ መርስዔ ሀዘን ወልደቂርቆስ የሃያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ በተሰኘው መጽሀፋቸው እንዳሰፈሩት፤ ወረርሽኙ እስከ አርባ ሺህ ኢትዮጵያዊንን ለሞት ዳርጓል፤ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ዘጠኝ ሺህ ዜጎች በበሽታው ሞተዋል፡፡ . በተለይም ህዳር 12 ቀን 1911 ዓ.ም በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሞቱበት በመሆኑ በቀኑ የጽዳት ዘመቻ እንዲደረግ በአዋጅ ተነግሮ ስለነበር፣ ከዚያ በኋላ ባሉት ዓመታት ይህ ነገር እንደባህል ተወስዶ በየዓመቱ ህዳር 12 ቀን የጽዳት ዘመቻ ይደረግ ጀመር፤ ይህም በተለምዶ ህዳር ሲታጠን የምንለው ነው፡፡ . ከበዓሉ ረድኤት ያሳትፈን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን። ✍️የአብስራ ተስፋዬ @Yeabm
Nov 21, 2021Ke spanish Flue pandemic gar migenagn neger alew meselegn just werershignu enditefa koshasha be hdar wer endikatel tederege (am not sure btw😁)
Jul 29, 2021Hidar setatene be queen zewedetu geze behidare were werereshegn tenesto nebere yane negestu eyetsumuna eyetseleyu nebere keza ande abate tegeletulachewena yeketemawe koshasha tesebesbo bekentebawe tazo ye hidare michael maletem hidare 12 endekatele azezuahewe. Keza endetebalewe koshashawe tesebesebo yemichaele elete tekatele . beshetaweme endetebalew berede keza culture hono eskahune yekatelale .
Jul 29, 2021Endesmahut kehone werershgh beshta meto nbr hagrachn kza bezu sew kegedle buala koshashan benaswegd yehedal blu asbuna eyesbesbu makatl gmru hidar wer nbr keza beshtawm tefa sibal semchalu
Jul 29, 2021Be minilik gize nw yetejemerew bekoshasha mekeneyat bezu sew tamo moto nbr Keza hidar lay awaj taweje hulum koshashawen endiyakatel...bemakatel metefo neger Hidalgo tebelo asebubet...leza nw hidar sitatenyetebalew
Jul 29, 2021