ሰላም ቤት wifi የለኝም ግን pc አለኝ እና እንዴት ነው internet መጠቀም የምችለው ከ tele የሚገዛ ነገር አለ? ክፍያውስ? አመሰግናለሁ
Jul 28, 2021Card gshina bemobilsh... Keza hotspot abri lila eka kemtgeshi... Bemobilsh card eyemolash keza be pcsh metekem nw. Lila wechi ayasfelgshm
Jul 29, 2021