ሰላም ቤተሰብ እህቴ መንታ ጎደኞች አሏት ሁለቱም እንደሚያፈቅሩኝ ነገራኝ ነበር አንደኛዋ እኔን የግሏ ለማረግ ለህቴ ብዙ ነገር አርጋታለች ባለፈው ስልኬን እንድሰጣት 1M ብር ሁላ ነበር:: ባጠቃላይ እኔን ለማግኘት ብዙ ለፍታለች ሁለተኛዋ ግን ብታፈቅረኝም ምንም ያረገችው ነገር የለም ነገር ግን አሪፍ ስነምግባር እንዳላት አቃለሁ እና ግራ ተጋብቻለሁ የትኛዋን የኔ ላርጋት ለኔ ብዙ የለፋቺውን ወይስ መልካም ስነምግባር ያላትን ? ታቃላችሁ ብር ለኔ ቦታ እንደሌለው.......
Jul 28, 2021Ere bro egna ezi yalenw eko lemeredadat nw mndnw zm bleh mesksen... Sibeza eko yastelal😒
Jul 28, 2021