#relationships የምወዳትን ልጅ እንዴት አርጌ ነው ልቀርባት የምችለሁ 26አመት ሞላኝ ፍቅረኛ ሳልዝ እና ሴቶችን እንዴት አርጌ ነው የግሌ ማረግ የምችለሁ እንደምወዱኝስ እንዴት ላቅ እችላለሁ ? እስቲ እህቶችም አሳባችሁን አካፍሉኝ🙏🙏 gf meyaze betam efelgalw lawerat felge gn etewalw mn laderige emb kalchegne bey asebalw
Jul 27, 2021Be urself also confidence
Jul 28, 2021