#relationships
በ ሂወታችሁ ተነግሮዋችሁ ወይም በሆነ ነገር ሰምታችሁት ግርም ያላችሁ እና እማትረሱት የፍቅር ቃል አጋሩን ሁላችሁም pls? ስላጋራችሁን እናመሰግናለን
Jul 27, 202114 engagements
በ ሂወታችሁ ተነግሮዋችሁ ወይም በሆነ ነገር ሰምታችሁት ግርም ያላችሁ እና እማትረሱት የፍቅር ቃል አጋሩን ሁላችሁም pls? ስላጋራችሁን እናመሰግናለን
Jul 27, 2021ሽንቴን ወጥሮኝ እንደመሽናት፣ ውሀ ጠምቶኝ እንደመጠጣት፣ ........እወድሻለው.......... yemr gn keld ymeslal enjii arif geletsa new 😁
Jul 28, 2021egziyabher feqer nw❤️
Jul 28, 2021ቃል ሳይሆን የሆነ ነገር ነው ፤ ስትመዘገብ የሆነ ቦታ ላይ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ሚለው ላይ እኔን ፅፋኛለች ፤ መቼም አልረሳውም
Jul 28, 2021Love is giving someone the power to destroy you but trusting them that they are not gonna use that power.
Jul 28, 2021Yatinte filach😂😂
Jul 28, 2021"የፍቅር 'ርግቦች" ከሚል መፅሐፍ ላይ ነው። I love the way he express his love for her☺️
Jul 28, 2021ፍላፃዬ
Jul 28, 2021😂😂😂
Jul 28, 2021yene estnfas yalanchi eco bado negn ney ena hiweten mulu adrigiyat ❤️
Jul 28, 2021Yemenore mistir yehiywete 🌝
Jul 28, 2021ye bewketu syum "ene wedshalew " milewn gtm anbebew it gat the best words
Jul 28, 2021