Blink73
#technology
የሆነ የ tecno spark go 2020 unboxing video አይቼ ነበር እና እዛ ላይ ያለው ቻርጀር ነጭ ነው ግን የተሰጠኝ ጥቁር ነው እና ደሞ ከቨሩ ሲከፈት ያለው imei እና ስልኩ ውስጥ ያለው imei ይለያያል ግን ከ ቤቱ ነው የገዛሁት እና ችግር የለውም ወይስ?
Jul 26, 202111 engagements
የሆነ የ tecno spark go 2020 unboxing video አይቼ ነበር እና እዛ ላይ ያለው ቻርጀር ነጭ ነው ግን የተሰጠኝ ጥቁር ነው እና ደሞ ከቨሩ ሲከፈት ያለው imei እና ስልኩ ውስጥ ያለው imei ይለያያል ግን ከ ቤቱ ነው የገዛሁት እና ችግር የለውም ወይስ?
Jul 26, 2021በጣም ችግር አለው ብሮ ቅርብ ግዜ ከሆነ የገዛኸው ሂድና አስቀይር እምቢ ካሉ ፒያሳ ዋና ኦፊሳቸው ክሰስ
Jul 27, 2021Semonun yemishetu Tecno mrtoch lay endezi aynet shtetoch eyebezu nw, ene adama negn balefew Tecno spark 4 jeles gezto yesetut charger chrash ye Tecno adelem
Jul 27, 2021Ena mn arege?
Jul 27, 2021Imei numberu ketekeyayere silku re Puck nw weym tebelashito ende adis yetesera nw piyasa hedek amelikit
Jul 27, 2021