ሰላም.... የሰዎች ማንነት በስኬታቸዉ ወይም በዉድቀታቸዉ ይገለጻል ብላቹ ታስባላቹ?አንዳንዴ በጣም ሚያስቀኝ ነገር ስለማንነታችን ስናወራ ከስኬታችን እንነሳና 'እኔ እንትና ነኝ'ሳይሆን 'እኔ እንትን ነኝ'ማለት ይቀናናል።ልክ ስንወድቅ ደሞ ራሳችንን ለመደበቅ እንጥራለን።ሁለቱምኮ በህይወት መንገድ ላይ የምናገኛቸዉ መንታ መንገዶች እንጂ እኛነታችን አይደሉም።እኛ ማንነታችንን ይገልጹልናል ብለን ካሰብናቸዉ ማእረጎች ወይም ደሞ ከሚያሳፍሩን ውድቀቶች በላይ ሰው መሆናችን ሚበልጥ አይመስላችሁም?
Jul 26, 2021ሀሳብሽን በከፊል ብቀበልም ግን እኮ ሰው በምግባሩ ይገለፃል ብዙ መፅሀፍ ቅዱስም ሆነ ቁራን ላይ የምናያቸው በምግባራቸው(በስራቸው) ይገለፃሉ (እናጢ/እረኛ/የዜማ ፈጣሪ....) እነማንን እንደሆነ ይገባሻል አይደል የምትይው በአግባቡ ከተረዳሁት ና ከገለፅኩት ስለዚህስ ምን ትያለሽ
Jul 26, 2021