ጥያቄዬ ለጤና ባለሞያዎች ነው 27 አመቴ ነው ከተወሰነ ጊዜ ጀምሮ ሽንት መቆጣጠር አልችልም በዚህ ምክንያት ከቅርብ ሰዎች ሳይቀር መራቅ ጀምሬያለሁ የጤና ባለሞያ ሳማክር የማህፀን ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል ብለው መድሀኒት አዘውልኝ ነበር ግን ምንም ለውጥ አላየሁም:: ስራ ቦታዬ በጣም እየተሳቀኩ ነው እንደሕፃን በየሄድኩበት ቅያሪ ልብስ ይዤ ነው የምዞረው:: የጤና ባለሞያዎች እርዳታችሁን እፈልጋለሁ::
Jul 26, 2021ለመጨረሻ ጊዜ ደህና hospital ታይውና ለውጥ የማይመጣ ከሆነ ወደ ፀበል ሂጂ ፈጣሪ ይርዳሽ በእውነት አይዞሽ🙏😔
Jul 26, 2021