ሰላም እኔ ብቻ ነኝ ዝምታ ከጩኸት በልጦ የሚሰማኝ ብዙ ከሚያወራ ሰው ይልቅ ዝምታ ደስ የሚለኝ የራሴ አለም አለኝ ማንንም መምሰል የማይፈልግ ከእነዚህም አንዱ የዝምታ ፍቅር ነው ይህ ደሞ in social life በጣም አስቸጋሪ ሆነ ይች ዝጋታም,ጉረኛ,ኩራተኛ መጣች ሲሉ ነው የምሰማ እና እንዴት ከሰው ልግባባ መፍትሄው ምንድን ነው??
Jul 26, 2021ዝምታ ውበት ነው ፣ እኔም ሰው ፊት ዝምተኛ ነኝ ነገር ግን ወድጄው ነው የምኖረው ደግሞ ኮ ጉረኛ ፣ ኩራተኛ ፣ ዝጋታም የሚሉ ሰዎች ማውራት ብትጀምሪ ወረኛ፣ ለፍላፊ ማለታቸው ስለማይቀር ራስሽን ሁነሽ መኖር ይሻላል
Jul 26, 2021