#other
ከ ደብረዘይት አርባ ምንጭ እሩቅ ነው እንዴ ደርሼ መመለስ አልችልም ወይም የስንት ሰዓት መንገድ ነው
Jul 26, 20214 engagements
ከ ደብረዘይት አርባ ምንጭ እሩቅ ነው እንዴ ደርሼ መመለስ አልችልም ወይም የስንት ሰዓት መንገድ ነው
Jul 26, 2021Debre zeyt nw mtnorew weyne tadlek genet nwa mtnorew 🤩
Jul 26, 2021እረ ደርሶ መመለስ ይከብዳል ወደ 450km አካባቢ ነው
Jul 26, 2021447km ,7hr
Jul 26, 2021U can google it dude✌️
Jul 26, 2021