እስኪ ከዚህ ቻናል 1 ሚያዝናናቹ/የሚያስቃቹ/😂 2 ቁም ነገረኛ ምትሉት🤓 3 መልሱ ልባችሁን የሚያረካ😌 4 የሚያናድዳችሁ/ሚያበሳጫችሁ/😡 5 የሳክስ ንጉስ(ያው ግልጽ ነው)😎 6 crush ያለባችሁ 7 የምትጠሉት😒 ማነው? ሌላም ካለ ጨምሩበት እስኪ....
Jul 25, 20211 ጨቅ ናቸው 2 yoab 3 የለም 4 ትንሽ El_unic 5 ሚሰክስ አጋጥሞኝ አያውቅም 🙄 6 እኔ የለብኝም ግን ጠይቀውኝ እምቢ ያልኳቸው ብዙ አሉ እዚ ግሩፕ 7 ሰው ለመጥላት ጊዜ ሊኖረን አይገባም love u all 💚
Jul 26, 2021