Hi guys yih tiyake le musilimoch new Benanite astemiro and sew be ሰማያት 90 mistoch yinorutal mil ale ?? ena demo sew megidel hatiyat ayidelem yemil neger be quran tetsifual ayidel? Check adirigut 9:29and 9:5 quran lay malete new ??
Jul 25, 2021.....90 mist mil yelem Siketl sew megdel tlk wenjel new gn le 3 neger tefekdual Enesum agbto zmut lesera sew,muslim yenebre sew haymanotun sikeyr ena ke huletu mknyat wuchi balew sew yegedele sew ygedelal Siketl demo ke Quran aya wesdek 9:25 ena 9:5 lay yalkew esun endanbebek lelam Tariq btaneb eza lay yalew eko befit benebyachen gize yenebre tornet seat Allah lenesu yalachewn new yaskemetew siketl mangnawm ye haymanot tornet binesa mn tadergaleh?yantes haymanot mn yazhal?. መሳ 21:10 ማኅበሩም ወደዚያ አሥራ ሁለት ሺህ ኃያላን ሰዎች ሰድደው። ሂዱ በኢያቢስ ገለዓድም ያሉትን ሰዎች “”ከሴቶችና ከሕፃናት”” ጋር በሰይፍ ስለት “ግደሉ””። 1ሳሙ 15:3፤ አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ “”ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል ዘጸ 32:27 የእናንተም ሰው ሁሉ ወንድሙን ወዳጁንም ጎረቤቱንም “ይረድ” וְהִרְג֧וּ አላቸው። 1ነገ 18:40 ኤልያስም ከበኣል ነቢያት አንድ ሰው እንዳያመልጥ ያዙ አላቸው። ያዙአቸውም፤ ኤልያስም ወደ ቂሶን ወንዝ ወስዶ በዚያ “”አሳረዳቸው”” וַיִּשְׁחָטֵ֖ם። 2ነገ 10:11 ኢዩም ከአክዓብ ቤት የቀረውን ሁሉ፥ ታላላቆቹንም ሁሉ፥ ወዳጆቹንና ካህናቱን ማንም ሳይቀር በኢይዝራኤል “አረዳቸው” ו 2ነገ 10:14፤ እርሱም። በሕይወታቸው ያዙአቸው አለ። ያዙአቸውም፥ በበግ ጠባቂዎችም ቤት አጠገብ ባለው ጕድጓድ አርባ ሁለቱን ሰዎች “አረዷቸው” וַיִּשְׁחָטֵ֖ם ፤ ማንንም አላስቀረም። 1ሳሙ 17:51፤ ዳዊትም ሮጦ በፍልስጥኤማዊው ላይ ቆመ፤ ሰይፉንም ይዞ ከሰገባው መዘዘው፥ ገደለውም፥ ራሱንም “አረደው” .....enezis? ኢያሱ 7፥24-25 ኢያሱና እስራኤል ሁሉ የዛራን ልጅ አካንን፥ ብሩንም፥ ካባውንም፥ ወርቁንም፥ #ወንዶችና ሴቶች ልጆቹንም፥ በሬዎቹንም፥ አህያዎቹንም፥ በጎቹንም#፥ ድንኳኑንም፥ ያለውንም ሁሉ ወስደው ወደ አኮር ሸለቆ አመጡአቸው። ኢያሱም። ለምን አስጨነቅኸን? እግዚአብሔር ዛሬ ያስጨንቅሃል አለው እስራኤልም ሁሉ በድንጋይ ወገሩት# በእሳትም አቃጠሉአቸው#፥ #በድንጋይም ወገሩአቸው#። 1ኛ ሳሙኤል 15፥2-3 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “”እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ”” አማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን #እበቀላለሁ#። አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም"
Jul 26, 2021