#religion
"እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ" እሄን በግዕዝ ንገሩኝ ☝️🙏
Jul 25, 20215 engagements
"እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ" እሄን በግዕዝ ንገሩኝ ☝️🙏
Jul 25, 2021እንቋዕ ለዓመት በዓለ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አበፅሐክሙ
Jul 25, 2021"እንቋዕ አብጽሐክሙ ለክብረ በዓሉ ለቅዱስ ገብርኤል" ........ ዓመታዊ በግእዝ ምን ማለት እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም
Jul 25, 2021አሜን
Jul 25, 2021Amen
Jul 25, 2021Amen enkuan abro aderesen 🙏
Jul 25, 2021