በሕይወታቹ በጣም ተናዳቹ ታውቃላቹ ?የሆነ ትልቅ ዕድል በራሳችሁ ስሕተት አምልጧችሁ ያውቃል? አሁን እንደዚህ አይነት ሙድ ውስጥ ነኝ ምን ላድርግ?እርዱኝ
Jul 25, 2021በጣም ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል!! ግን ምን አለ መሰለህ😉 መመለስ እማልችለው ነገር ስለሆነ ሌላ ረጋ ሰከን ለማለት ሞክራለው ከዛ Yesterday is z lesson ምናምን እልና ሌላ እድል ከመጣ በተመሳሳይ ሰህተት እንዳላጣው ተምሬበት አልፋለው እንጂማ በዚህ አጭር ጊዜ ላለፈ ላገደመ ሁሉ ሴሌን አልፈጅም
Jul 25, 2021