Ey guys sup it's me ልደቴ የ ዛሬ ሳምንት ነው እና ቀለል ያለች ኮንሰርት ነገር አዘጋጅቼ ምወዳቸውን ዘፋኞች ጋብዤ ለማዘፈን ፈልጌ ነበር ግን የ ማንንም ስልክ አላውቅም ስለዚህ የ ልጅ ማይክ,የያሬድ ነጉ,የ አስጌ ዴንዳሾን እና የ ዘሪቱን ስልክ ምታውቁ pls ንገሩኝ ?
Jul 25, 2021ለ 13ኛ አመት የልደት በአል ኮንሰርት ምን ያረጋል .......እነ ኢቶጲስ፣ እነ ጥሩቤ ምናምን ነው እጂ
Jul 25, 2021