Gomen_Betena8945
#other
ሰላም ሰላም ሰዎችዬ እንዴት ናችሁ የሞባይል ካርድን እንዴት በቀጥታ ወደ ጥሬ ብር ልቀይረው እችላለው። ወደ ብር ልቀይርልኝ የሚችል ባንክ ወይም የትኛውም መንገድ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ። It is not urgent but necessary.
Jul 25, 202111 engagements
ሰላም ሰላም ሰዎችዬ እንዴት ናችሁ የሞባይል ካርድን እንዴት በቀጥታ ወደ ጥሬ ብር ልቀይረው እችላለው። ወደ ብር ልቀይርልኝ የሚችል ባንክ ወይም የትኛውም መንገድ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ። It is not urgent but necessary.
Jul 25, 2021ከዚ ሁሉ ለኔ ልከህልኝ አመቱን መሉ ከ ኢንተርኔት አለም ጋር ልሁን የችስታ ችግር 😔
Jul 26, 2021unlimited internet package bemeshet wede cash mekeyer tichlaleh ke 1550 birr belay card kalek
Jul 25, 2021Kardun be meshet ketita wede cash mekeyer tichilaleh that's it
Jul 25, 2021አላማው እኮ ጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴን ለመቀነስ ነው ቴሌ ብር አገልግሎት ላይ የዋለው ወገን
Jul 25, 2021ግን ሁሉም ሰው ቴሌብር አይጠቀምም ጉሊት ስሄድ በጥሬ ገንዘብ ነው።
Jul 25, 2021